Home Sport News ፉልሀም አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ፉልሀም አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

by sam

ከ ስኮት ፓርከር ጋር ከቀናት በፊት መለያየታቸው የተገለፀው ፉልሀሞች አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸው ተገልጿል ።

ፉልሀም የ 41 ዓመቱን ማርኮ ሲልቫ ለ ቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት የክለቡ ዋና አሰልጣኝ በማድረግ መሾማቸው ይፋ ሆኗል ።

የቀድሞ አሰልጣኝ ስኮት ፓርከር ከቀናት በፊት ዕለተ ሰኞ ከ ቡድኑ ጋር ሲለያይ ማረፊያው ቦርንማውዝ ማድረጉ የሚታወስ ነው ።

አዲሱ የፉልሀም አሰልጣኝ ለሊጉ አዲስ ያልሆነ ሲሆን ከዚህ ቀደም በ ሁል ሲቲ ፣ ኤቨርተን እና ዋትፎርድ በማሰልጠን ማሳለፉ ይታወሳል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish