Home Sport News ብራዚል ለ ኮፓ አሜሪካ ፍፃሜ አለፈች !

ብራዚል ለ ኮፓ አሜሪካ ፍፃሜ አለፈች !

by sam

የ ዘንድሮው የውድድር ዓመት የ ኮፓ አሜሪካን እያስተናገደች የምትገኘው ብራዚል ለ ፍፃሜ ማለፏን አረጋግጣለች ።

• ብራዚል በ ሉካስ ፓኩዌታ ብቸኛ ግብ ፔሩን በመርታት ለፍፃሜው ማለፍ ችለዋል ።

• ኔይማር የማሸነፊያዋን ጎል አመቻቸቶ ማቀበል ችሏል ።

• ኔይማር በዘንድሮው የኮፓ አሜሪካ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ ሶስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻቸቶ ማቀበል ችሏል ።

• ኔይማር የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል ።

• ብራዚል በ ፍፃሜው ከ አርጀንቲና እና ኮሎምቢያ አሸናፊ ጋር የምትጫወት ይሆናል ።

• የ ኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ የፊታችን ቅዳሜ የሚካሄድ ይሆናል ።

* ኔይማር አመቻችቶ ያቀበለው ድንቅ ኳስ በቪድዮው ላይ ተያይዟል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish