Home Sport News ሊቨርፑል ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ውጤት አስመዝግበዋል

ሊቨርፑል ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ውጤት አስመዝግበዋል

by sam

የ መርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ወደ ኤላንድ ሮድ አቅንተው ሊድስ ዩናይትድን አሸንፈው መመለስ ችለዋል ።

• ሞሀመድ ሳላህ ፣ ማኔ እና ፋቢንሆ የ ሊቨርፑልን የ ማሸነፊያ ጎሎች ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው ።

• ሳላህ በ ሊጉ ያስቆጠራቸውን የ ግብ መጠን ወደ 100 ከፍ ማድረግ ችሏል ።

• ሀርቪ ኢሊዮት ባጋጠመው ከባድ ጉዳት ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል ።

• ውጤቱን ተከትሎ ሊቨርፑሎች አራት ደረጃዎችን በ ማሻሻል በ አስር ነጥቦች ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish