Home Sport News ጆዜ ሞሪንሆ የ መጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል !

ጆዜ ሞሪንሆ የ መጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል !

by sam

ሮማን በ አሰልጣኝነት የተረከቡት ጆዜ ሞሪንሆ ከ ተከታታይ ድል በኋላ የ መጀመሪያ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል ።

ሮማ በ ሴርያው የ ዛሬ መርሐ ግብር በ ሄላስ ቬርና 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish