Home Sport News ማንችስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል !

ማንችስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል !

by sam

በ አምስተኛ ሳምንት የ ሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትዶች በ ሮናልዶ እና ሊንጋርድ ግብ ድል ቀንቷቸዋል ።

• ቤንርሀማ ዌስትሀምን ቀዳሚ ያደረገች ግብ ቢያስቆጥርም ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጄሲ ሊንጋርድ ለ ቀያይ ሴጣኖቹ የ ማሸነፊያ ጎሎች አስቆጥረዋል ።

• ሮናልዶ ወደ ዩናይትድ ከተመለሰ በኋላ ባደረጋቸው ሁሉም ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር ችሏል ።

• ሮናልዶ በ ሶስት ጨዋታዎች ለ ቀያይ ሴጣኖቹ አራት ጎሎችን ከ መረብ አሳርፏል ።

• ዴቪድ ዴህያ በ ጭማሪ ደቂቃ ፍፁም ቅጣት ምት በ ማዳን ቡድኑን አቻ ከ መውጣት ታድጓል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish