የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል ቤልጅዬማዊውን የ መሐል ሜዳ ተጫዋች ሳምቢ ሎኩንጋን በ 17.5 ሚልዮን ዩሮ ማስፈራማቸውን ይፋ አድርገዋል ። አልበርት ሳምቢ ሎኩንጋ…
Sport News
-
-
የ ኮፓ አሜሪካው አሸናፊ ሊዮኔል ሜሲ በ ማህበራዊ ሚድያዎች አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል ። ሊዮኔል ሜሲ የ ኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ይዞ የተነሳው ምስል…
-
የመጀመሪያ የቅድመ ውድድር ጨዋታቸውን ያካሄዱት ቀያይ ሴጣኖቹ በቀድሞው ተጫዋቻቸው ዋይን ሩኒ የሚሰለጥነውን ደርቢ ካውንቲ 2 ለ 1 አሸንፈዋል ። ታህቲ ቾንግ እና…
-
ሁለተኛ የቅድመ ውድድር ጨዋታቸውን ያካሄዱት አርሴናሎች ከ ስኮቲሽ ሻምፒዮኑ ሬንጀርስ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል ። ለ አርሴናል አዲስ ፈራሚን ኑኖ ታቫሬስ እና…
-
የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊዎቹ ቼልሲዎች በቅድመ ውድድር ዝግጅት የመጀመሪያ ጨዋታ ድል ቀንቷቸዋል ። ፒተርቦሮውን የገጠሙት ቼልሲ በ ሀኪም ዚያሽ ሀትሪክ እንዲሁም…
-
• ዊሊያም ሳሊባ ከ አርሴናል ወደ ማርሴይ በውሰት ውል ማቅናቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል ። • ዎልቭስ በአምስት ዓመት ኮንትራት የ ኦሎምፒያኮሱን ግብ…
-
ሁለቱ የእግር ኳስ ኮከቦች በክረምቱ የአለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለ ሀገራቸው ትልቅ ድርሻን ተወጥተው አሳልፈዋል ። ሊዮኔል ሜሲ በ ኮፓ አሜሪካው ለሀገሩ…
-
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሴናል በቅድመ ውድድር ዝግጅት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሽንፈት ጀምረዋል ። አርሴናሎች ከ ሂበርኒያን ጋር ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ 1 ሲሸነፉ…
-
ሱሉልታ በሚገኘው ያያ ቪሌጅ በተካሄደው የ ፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ እንደተገለጸው ሶፊ ማልት እና ታላቁ ሩጫ በ ኢትዮጵያ በርካቶች የሚሳተፉባቸውን እና በየአመቱ የሚካሄዱትን…
-
ዛሬ ምሽት በተከናወነው የአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ጣሊያን እንግሊዝን በመለያ ምት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችላለች:: ለንደን በሚገኘው ግዙፉ የዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው የፍፃሜ …