አስቀድመው በ ዳምስጋርድ ጎል መምራት የቻሉት ዴንማርኮች ሲሞን ካየር በራሱ ላይ እንዲሁም ኬን ባስቆጠረው ግብ ሽንፈት አስተናግደዋል ። • ሀሪ ኬን በ…
Sport News
-
-
የ ኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ሲታወቅ ሌሊት በተደረገ መርሀ ግብር አርጀንቲና በመለያያ ምት ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። • አርጀንቲና በፍፃሜው…
-
ጣልያናዊው የፊት መስመር አጥቂ ማሪዮ ባላቶሊ ወደ ቱርክ በማቅናት አዲስ ክለብ መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል ። ባላቶሊ ከ ጣልያን ሴሪ ቢ ክለብ ሞንዛ…
-
የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተወዳዳሪዎቹ ክሪስታል ፓላስ የቀድመው የአርሰናል አምበል የሆነው ፓትሪክ ቪዬራን አሠልጣኝ አድርገው መቅጠራቸውን ይፋ አደረጉ። ቪዬራ፤ ሮይ ሆጅሰንን ተክቶ ነው…
-
የ ዘንድሮው የውድድር ዓመት የ ኮፓ አሜሪካን እያስተናገደች የምትገኘው ብራዚል ለ ፍፃሜ ማለፏን አረጋግጣለች ። • ብራዚል በ ሉካስ ፓኩዌታ ብቸኛ ግብ…
-
ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በ ኦስሎ ዳይመንድ ሊግ ከ ደቂቃዎች በፊት በተደረገ የ 3,000 ሜትር ውድድር አንደኛ በመውጣት አሸንፏል ። ዮሚፍ 7:26.25…
-
ከ ስኮት ፓርከር ጋር ከቀናት በፊት መለያየታቸው የተገለፀው ፉልሀሞች አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸው ተገልጿል ። ፉልሀም የ 41 ዓመቱን ማርኮ ሲልቫ ለ ቀጣዮቹ…
-
በስኮትላንድ የሚኖሩ ወደ 2,000 የሚጠጉ የአውሮፓ ዋንጫን የታደሙ የሀገሪቱ ሰዎች በ ኮቪድ መያዛቸው የሀገሪቱ የህብረተሰብ ጤና አሳውቋል ። በድምሩ 1,991 የ ኮቪድ…
-
ማቲያስ ዲ ሊትን በሁለተኛው አጋማሽ በቀይ ካርድ ያጡት ኔዘርላንዶች በ ሆሌስ እና ፓትሪክ ሼክ በተቆጠሩባቸው ጎሎች ከ አውሮፓ ዋንጫው ተሰናብተዋል ። •…
-
የ 2016 የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ፖርቹጋል በ ቶርጋን ሀዛርድ ብቸኛ ግብ በ ቤልጅዬም ” ወርቃማ ትውልድ ” ከውድድሩ ሊሰናበቱ ችለዋል ። ኤዲን…